Forgive Me- ይቅር በሉኝ

Forgive Me- ይቅር በሉኝ

Alemayehu Mammo

12,59 €
IVA incluido
Disponible
Editorial:
Lulu Press
Año de edición:
2020
ISBN:
9781716170713
12,59 €
IVA incluido
Disponible
Añadir a favoritos

ወደቀደመው የይቅርታ ሕይወት እንመለስ ዘንድ ይህችን መጽሐፍ ባዘጋጀሁበት ጊዜ ቀን ከሌሊት ናፍቄአለሁ። ይህች አነስተኛ መጽሐፍም ወደዚያው ትገፈትረን ዘንድ ጸሎቴ አያቋርጥም። 'የሚሠሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው' ብሎ ከመስቀል ላይ የማለደው የዓለም መድኃኒት ደግሞ ሊያግዘን ይቻለዋል።

Artículos relacionados

Otros libros del autor

  • Faithful Trailblazers
    Alemayehu Mammo
    Embark on a journey of inspiration and discovery as you delve into the lives of remarkable missionaries who left an indelible mark on history. In 'Faithful Trailblazers,' author Alemayehu Mammo invites readers to explore the captivating stories of iconic figures such as William Carey, Charlotte 'Lottie' Moon, Jim Elliot, Amy Carmichael, Adoniram Judson, Ann Hasseltine Judson, E...
    Disponible

    12,18 €

  • Memories of my Village ቀበና - በትውስታ ጎዳና
    Alemayehu Mammo
    ይህችን መጽሐፍ ሳዘጋጅ 'ሠፈር ትንሿ አገር' የሚለውን እሳቤ እያሰላሰልኩ ነው። ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች አሉባት። ሃብታሙና ድሃው፣ ምሑሩና መሐይሙ፣ ወጥቶአደሩና ሲቪሉ፣ ወጣቱና ጡረተኛው ሁሉ ተጎራብተው ይኖሩባታል። አዎን ሠፈር ትንሿ አገር ናት። ሳሳትመውም ይህንን አንብበን እርስ በእርስም ተናብበን ወደቀደመው ጤናማ አስተሳሰባችን እንድንመለስ ያግዘናል ብዬ ነው። 'ታምሜአለሁና እጅጉን በጠና፤ ሐኪሞቹ ሠፈር ውሰዱኝ ቀበና' ተብሎ የተገጠመልን አይደለን? ...
    Disponible

    11,60 €